Advertisement

ከወደ አሜሪካ እና አውሮፓ የተለያዩ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው//There are various missions from the Americas and Europe

ከወደ አሜሪካ እና አውሮፓ የተለያዩ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው//There are various missions from the Americas and Europe ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ወደ Tana Tube ጣና ቱዩብ በሰላም መጡ እያልኩ አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ እናም ውድ ኢትዮጵያዊያን በአማራ ክልል እና በፌደራል በተካሄደው ነገር ሁሉ ከልብ አዝነናል ለተጎጅ ቤተሰቦች እና አጠቃላይ ኢትዮጵያ መጽናናትን እየተመኘሁ ለሞቱት ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ነፍሳቸውን በ አጸደ ገነት ያኑርልን አሜን (3)!!! በሰሞኑ በ ኢትዮጵያ በተለይ በ አማራ ክልል ላይ በደረሰው ጥቃት በተለያዩ የአሜሪካ እና አውሮፓ ኢትዮጵያዊያን ተቃውሞ እያስነሱ ይገኛሉ እናም በከፊሉ ይህን ይመስል ነበር ተከታተሉት ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ!!! "ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ!!!!"
Some images are taken from:

USA,Ethiopia,Amhara,There are various missions from the Americas and Europe,ከወደ አሜሪካ እና አውሮፓ,የተለያዩ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው,brigadier general asaminew tsige,ambachew mekonnen,general sahra mekon,

Post a Comment

0 Comments